ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ በስዊድን
ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ በስዊድን በማርች 14 2015 ተመስርቷል። የተቋቋመው አዲስ ኮሚቴ በምስረታው ሂደት ና በመስራች ስብሰባ ላይ ለተሳተፋችው ምስጋናውን እያቀረበ ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ የማህበረሰቡ አባል እንድትሆኑ ይጋብዛል። አባልነታችውን ይሄን ቅፅ በመሙላት እንድታረጋግጡልንም እንጠይቃለን።
Powered byEMF Contact Form
Report Abuse